የ፳፻፰ መጻሕፍት

መስከረም”

“ሀሳቤ” (ኃይለልዑል ጥበቡ)። [ግጥም/ወግ]። 116 ገጽ።

“የልጆች ባህርያትና የአስተዳደግ ጥበብ” (ወንድወሰን ተሾመ)። [ጥናታዊ]። 398 ገጽ።

“የተስፋ ክትባት” (በድሉ ዋቅጅራ)። [ግጥም]። 100 ገጽ።

“አዎንታዊ ዲሲፕሊን” (አብደላ ሙዘይን)። [ጥናታዊ]። 233 ገጽ።

“አይፈራም ጋሜው – ቁ 2” (ሲሳይ መኳንንት)። [ወግ]። 200 ገጽ።

ወጣ ያለ የስኬት ታሪክ [Outliers]” (አካሉ ቢረዳ [ትር])። [ወግ/ቁዘማ]። 214 ገጽ።

“የደራሲው የሕይወት ታሪክ እና ራዕይ” (አማረ መልካ)። [ግለ-ታሪክ]። 323 ገጽ።