“የኮሌጅ ቀን ግጥሞች”
ያንተ ዲሞክራሲ
ያንተ ማርክሲዝም … ኢንፎርሜሽን ኦርደር
ጨርሶ አይገባውም፣ ለጀሌው ገበሬ፣ ለጀሌው ባላገር
ያንተ ዲሞክራሲ
ያንተ ማርክሲዝም … ኢንፎርሜሽን ኦርደር
ጨርሶ አይገባውም፣ ለጀሌው ገበሬ፣ ለጀሌው ባላገር
ልጅ እግር ናት፣ ማለዳ ግብር ውሀ ወጥተዋል ከጓደኞቿ ጋራ፤
“ዛሬ እንዲያው ሲጫዎትብኝ አደረ ቅዠት።”
“ምንድነው?”
“ኧረ እንዲያው ምኑን አውቀዋለሁ? – ከብልቴ ጠሐይ ወጣች!”