የቃላት ሰንጠረዥ (ጨዋታ)

የቃላት ሰንጠረዥ

(ጨዋታ)

.

ከእንድርያስ ተክሉ

.

.

.

(የሚከተለውን ሰንጠረዥ በተሰጡት ፍንጮች መሠረት

ወደ ጐን እና ወደ ታች እስቲ ሙሉት) 

.

Puzzle 1 Tables_Page_1

.

ወደ ጐን   

1) ነጠላ ብዛት (በሐረር አማርኛ፥ 2 ቃል)

4) ሞላ ያለ ፥ ዳጎስ ያለ

6) ሰላላነት (የእጅ ፣ የእግር)

8) ከየቦታው እንደማለት (2 ቃል)

11) የውኃ ላይ ወፍ

12) በተን በተን

13) የንቢቷ ምርት

14) ቢላዋ

15) ለመለመ

16) ተወካይ ፤ እንደ

17) እሳት አዘል

18) የክፋት ዕቅድ

21) ነጥቦችን ማገናኘት

23) በረታ ፤ በዛ

24) ገበያ ማጣጣል (2 ቃል)

25) የአይጥ አሳዳጅ

26) የልብ ምቱ

27) ዝንጥንጥ

.

ወደ ታች

የደም መሬት (1)

ፋንታዬ (2)

ምርኩዝ ያለው (3)

ወዲያ ወዲህ ፥ ገደም ዘንበል (4)

ጠለቅ ያለ ፍተሻ (5)

ጠቃሚ ሐሳብ (7)

እርኩስ መንፈስ (9)

ሰንብታ ፥ ጊዜ አሳልፋ (10)

በማያገባቸው ፥ ሙያቸው ሳይሆን (14)

አድምጥማ ፥ ልንገርህማ (16)

ውድቅዳቂ (17)

ሞተ (ባራዳ ቋንቋ)(18)

ወንደላጤ ያልሆነ (19)

በጦር መጻረር (20)

የጦር ሠራዊት ታርጋ (ምኅፃረ ቃል) (22)

የአገር ምሶሶ (23)

.

Puzzle 1 Tables_Page_1

.

.

እንድርያስ ተክሉ

ሰኔ 2010

.

(የተሞላውን ሰንጠረዥ ምስል ከታች ወይ andemta@gmail.com ላይ ላኩ።) 

.