የቃላት ሰንጠረዥ 2 (ጨዋታ)

የቃላት ሰንጠረዥ 2

(ጨዋታ)

.

ከእንድርያስ ተክሉ

.

.

.

(የሚከተለውን ሰንጠረዥ በተሰጡት ፍንጮች መሠረት

ወደ ጐን እና ወደ ታች እስቲ ሙሉት) 

.

Puzzle 1 Tables_Page_1

.

ወደ ጐን   

1) የሊቃውንት ትርጓሜ

4) ደፋ

6) ቅድመ ክፍያ፥ ማስያዣ

8) ማስቀመጫ (ለመጻሕፍት)

11) ልታገል፤ ልሞክር

12) ምግብ ለጠየቀው

13) ራሰ መንታ እንጨት (እቃ ለመስቀል)

14) በቋንጃና በተረከዝ መሃል ያለ

15) ያልመጣ፥ ያልተገኘ

16) ጥብቀት ቀነሰ

17) ማሸነፍ

18) በደንብ ሳብ፥ ምጠጥ (ለትንፋሽ)

21) የአፍ ግጣም

23) የጣፋጭ ተቃራኒ

24) የደቡብ አፍሪካ ቡድን ቅጽል ስም (2 ቃል)

25) ተሽከርካሪ፥ ማሽን

26) ለትውልድ ላስተላልፍ (ለንብረት፥ ለባሕርይ)

27) የማልታጠፍ ነኝ (2 ቃል)

.

ወደ ታች

የሕጻናት ማቀፊያ (የቆዳ) (1)

ለመስማማት የሚደረግ ክርክር (2)

ተባዛለት (ለጽሑፍ፥ ለካሴት) (3)

ብሔራዊ ምንጭ ያለው (2 ቃል) (4)

የሰማይ ቀለም (5)

ብናቆር፤ ብኳረፍ (7)

ደመቀ፤ ሞቀ (9)

ክሩን በቀሰም ላይ ጠምጥሚ (10)

የቀድሞ ማዕረግ ስም የአምባራስ አዛዥ (14)

ሰደደና (16)

እየተሰባጠሩ የሚሸመኑ የፈትል ክሮች (17)

ዐይን ሳቢ (18)

የፍሬቻ አቅጣጫዎች (2 ቃል) (19)

ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ (20)

ጉድባ፥ ሽንቁር (ውኃ የቦረቦረው) (22)

መለካት (23)

.

Puzzle 1 Tables_Page_1

.

.

እንድርያስ ተክሉ

መጋቢት 2011

.

(የተሞላውን ሰንጠረዥ ምስል ከታች ወይ andemta@gmail.com ላይ ላኩ።

.

 

One thought on “የቃላት ሰንጠረዥ 2 (ጨዋታ)

አስተያየት ለመስጠት

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s