“ልብወለድ ታሪክ” (ክፍል 4)
“ለኔ አትስብ እንኳን ድህነት ጌትነት ይለመዳል። ደግሞም ባለጌ ጌታ ሲሆን አያውቅበትም እንጂ ሀብታም የጨዋ ልጅ ቢያጣም መከራና ድህነት አይከፋበትም ቶሎ ይለምደዋል። እኔም ቶሎ ለመልመድ አይሳነኝምና ውሰደኝ። ”
Read More“ለኔ አትስብ እንኳን ድህነት ጌትነት ይለመዳል። ደግሞም ባለጌ ጌታ ሲሆን አያውቅበትም እንጂ ሀብታም የጨዋ ልጅ ቢያጣም መከራና ድህነት አይከፋበትም ቶሎ ይለምደዋል። እኔም ቶሎ ለመልመድ አይሳነኝምና ውሰደኝ። ”
Read Moreደብቴ መንገዱን ይዞ ወደ ከተማው ሲጓዝ ከመንገድ ዳር ሰውየው ከምድር ላይ ሲንፈራፈር አገኘ። እንደ ታመመ አውቆ አዝኖለት
“ወንድሜ ሆድ ቁርጠት አሞኻልን” ቢለው ሰውየው
“እንግድያው ስልቻ ያለፋል ብለኻልን” ብሎ መለሰለት።
ያ ወራጅ ውሀ ለዋህድ ጥሩም ይሁን ይደፍርስ አልታወቀውም ግና በጥማት ልሳኑ ታስሮ ነበርና ተጐንብሶ እንደገልዳ ጠጅና እንደገፈታማ ጠላ ለስም ያህል ተላይ ያሰፈፈውን አረንጓዴና ስልባቦት እፍ እፍ እያለ በትንፋሹ ገፋፋና የተቻለውን ያህል አንስቶ ጥማቱ እንዳለፈ “ተመስገን ጌታየ” አለና ተኹል ደንጊአ ላይ ቁጭ ብሎ የመሻገሪአውን መልካ ያይ ጀመረ።
Read Moreሴቶች ቆሎ በማመስ ጭብጦ በማሰናዳት ተጠመዱ። ወንዶች ኢላማ ልምምዱን አጣደፉት። አሮጌ ጋሻዎች ከተሰቀሉበት ወረዱ። ደጋኖች ተወለወሉ። ፍላፃዎች ተሳሉ።
Read More“ይብላኝ እንጂ ለአካሌ
ሕሊናዬስ ገሠገሠ
የወዲያኛውን ዓለም
በመዳፎቹ ዳሰሰ …”
“ምን አጥንት ቢሆን ይሰብራል ጥርስዎ
ምን ጨለማ ቢሆን እሾኽ አይወጋዎ
ምን ጥቍር ቢበሉ ነጭ ነው ኩስዎ …”
“ዓይኑ ያረፈበት ነገር ሁሉ ግማሹ ብቻ ነበር የሚታየው። የአልጋው ግራ ግማሽ፤ የሶፋው ጀርባ ግማሽ … ግማሽ ግድግዳው ላይ የተሰቀለው የሕንድ ማርያም ስዕል ግማሽ …”
Read Moreተቀምጦ በድንገት ይዘምታል ሐሳቡ
ድንገት ሳያስበው ይዝላል ልቡ፤
ወጣቱ
ወጣቱ
የሚኖር በከንቱ …
“ሙሉ እንጀራ በሽሮ ወጥ በአስር ሳንቲም፣ በክንድ የሚለካ ፉርኖ በአስር ሳንቲም፣ አንድ ብርጭቆ ሻይ በአምስት ሳንቲም ይገዛ ነበር። የዚያም ዓይነት ዓለም ነበር … በሺ ዘጠኝ መቶ አርባዎቹ መጀመሪያ ላይ!”
Read More“ምን ይሆን በገዛ ፍራቴ ባብቸ ኑሮአል መውደቄ። እንኳም ሰው አላየኝ በገዛ ፍርሀቱ ወንድ ልጅ ሁኖ እንዴ ይወድቃል!”
Read More