Category: ሥነጽሑፍ

 • “ጉማ ላሎ” (ግጥም)

  “ጉማ ላሎ” (ግጥም)

  “ከበሮ ነው ብልስ መነሻዬ የረኛ ዋሽንት መጓዣዬ ኰረዳይቱ መድረሻዬ …”

 • “የፈላስፋው ውሃ” (ወግ)

  “የፈላስፋው ውሃ” (ወግ)

  “የሚዘንበው ዝናብ እስከ ሦስት ዓመት ድረስ ሰውም ሆነ እንስሳም ሆነ ፍጡር የተባለን ሁሉ ይመርዛል። ውሀን የጠጣ ሁሉ ያብዳል። ተዚህ የበለጠ ምን የሚያሳዝንና የሚያስተክዘኝ አለ?”

 • “ያጼ ዳዊት ጀብዱ” (ክፍል 2)

  “ያጼ ዳዊት ጀብዱ” (ክፍል 2)

  “የኔም ሰው በነፍጥ ያልቃል። የርስዎም ሰው በሟርት ያልቃል። እኔም አልሞትም እርስዎም አይሞቱ … ምነው በፍቅር ብንለያይ አይሻልም?”

 • “ሌሊሳ ግርማ” (ቃለመጠይቅ)

  “ሌሊሳ ግርማ” (ቃለመጠይቅ)

  የአጭር ልብ ወለድን ቅርፅ እወደዋለሁኝ … እና መፃፍ ፈልጌ ብዕር ስሰነዝር በቀላሉ ምናባዊ እና አጭር ፅሁፍ ይሆንብኛል። መሆኑንም አልጠላውም። እኔ ባነብ የምወደውን አይነት ፅሁፍ ብፅፍ ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኝም።

 • “ያጼ ዳዊት ጀብዱ” (ወግ)

  “ያጼ ዳዊት ጀብዱ” (ወግ)

  አጼ ዳዊትን የዘንዶ ንጉሥ አለ ቢሏቸው ሠራዊታቸውን ክተት አሉና ዘመቱ እዋጋለሁ ብለው።

 • “ልብወለድ ታሪክ” (ጦቢያ)

  “ልብወለድ ታሪክ” (ጦቢያ)

  “ሣር ልጭድ ቢል የለሰለሰው የጨዋ እጁ እንደሽንኵርት ተላጠ። ብርጭቆ ብርሌ በሚጨብጥበት በነበረው ጣቱ ምሳር ቢጨብጥበት ጉብር አወጣ። ያም ሆነ ያም ሆነ ያው የጥንት ደጃዝማች የዛሬው ባሪያ አዲሱ ጌታው እንዳይቈጣው ሥራውን አልሁህ አልሁህ ይል ጀመር።”

 • “እስቲ ሙዚቃ!” (ልብወለድ)

  “እስቲ ሙዚቃ!” (ልብወለድ)

  ሰውየው ገና መቀመጫውን ስቦ ፒያኖዋ ስር እንደተቀመጠ እጁን ሳያሳርፍባት በፊት መሳሪያዋ ጥዑመ ዜማዋን ለቀቀችው፡፡

 • “ገብረ ክርስቶስ ገጣሚው”

  “ገብረ ክርስቶስ ገጣሚው”

  ገብረ ክርስቶስ ጋር ሐረር ባዶ እግራችንን፣ በቴኒስ ኩዋስ ተጫውተናል። ገብረ ክርስቶስ፣ የእግር ጣቶቹ እኩል ስለሆኑ፣ ኳሱን የሚመታ በእግር ኩርኩም ነበር – ኹሌ የከረረች ምት።

 • “ዐፅም” (ግጥም)

  “ዐፅም” (ግጥም)

  ንጉሥ ኖረኻል ወይ፣ ኖረኻል ወይ ጌታ ወይ ቁሩንጮ ለባሽ፣ ለማኙ ከርታታ ሚኒስትር ደጃዝማች፣ ወይም ፊታውራሪ ባለብዙ ገንዘብ፣ አሽከር አሳዳሪ

 • “ያጼ በካፋ በግ” (ወግ)

  “ያጼ በካፋ በግ” (ወግ)

  ደብቴ ብዙ እንቅልፍ ተተኛ በኋላ ዦሮው ቆጠቆጠው። በጁ ቢዳብስ ዦሮው ተቀንጥባ “አሁን ገና ተያዝሁ” አለ።