Category: ሥነጽሑፍ

 • አስኮ ጌታሁን እና ‘ዝምታ’ (ክፍል 2)

  አስኮ ጌታሁን እና ‘ዝምታ’ (ክፍል 2)

  ጃርሶ አትኳሪ ጸሐፊ ነው። ደስ የሚል ገላጭም ነው። ግን አስኮን ከንግግር ያወጣው ምክንያት ቢኖር ነው አልኩ። ገጾቹን በመጨመር ስለ አስኮ በተዘረዘረ መልክ ሊነግረን ይችል አልነበር? ለምን አላደረገውም?

 • አስኮ ጌታሁን እና ‘ዝምታ’ (ክፍል 3)

  አስኮ ጌታሁን እና ‘ዝምታ’ (ክፍል 3)

  በዚህ የአስኮ ጉዞ የምናየው ቀስ በቀስ ቋንቋ እየተሰወረ መሄዱንና አስኮ ያለበት ኢ-ሰብአዊ ሁኔታ መክረር ነው። ይሄ የቋንቋ መጥፋት ከሕብረተሰቡ በፍጹም ለመለያየት ፍጥጥሞሽ ማድረጉ ነው። አማራጭ አልነበረውም?

 • “አስኮ ጌታሁን” (ልብወለድ)

  “አስኮ ጌታሁን” (ልብወለድ)

  “እግዜር የሰውን ልጅ ሲፈጥር፣ ለጭቃ ማቡኪያ ሰባት ባልዲ ውሃ ያቀበልኩት እኔ ነኝ። ከፈለጋችሁ ሰማይ ቤት ስትገቡ፣ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን ጠይቁ። እማኜ ናቸው”

 • ዳኛቸው ወርቁና መጽሐፎቹ

  ዳኛቸው ወርቁና መጽሐፎቹ

  “መጀመሪያ በአምስት ብር ነበር የሚሸጠው። ነገር ግን አልሄድ ስላለ አስር ብር አደረግሁት። አሁንም እንደገና አልሄድ አለ። ስለዚህ መሸጫ ዋጋውን አስራ አምስት ብር አድርጌዋለሁ” አለኝ። ይህንን ስሰማ ሳቅ ወጥሮ ያዘኝ። ነገር ግን ዳኛቸውን እንዳላስቀይመው በመፍራት ሳቄን ታግዬ አስቀረሁት።

 • ስለ ኢትዮጵያ ደራስያን

  ስለ ኢትዮጵያ ደራስያን

  ይሁን እንጅ ኢትዮጵያዊ የሆነ አሳብ፣ ኢትዮጵያዊ በሆነ ንግግር የመግለጹ ዕድል ለግዕዝ ቀርቶበት ለአማርኛ ሆኗል። አማርኛው ዛሬ ዘመን የማንናገርበትና የማንጽፈው፣ ለማስተዋሉም የሚያስቸግረንና የሰዋስው አካሔዱ የተለዋወጠ ብዙ ቃልና አገባብ አለበት።

 • የግዕዝ ሊቃውንት እና አዲሱ ዘመን

  የግዕዝ ሊቃውንት እና አዲሱ ዘመን

  የኢትዮጵያን የጥንቱን ትምህርት ከሚያውቁት ሊቃውንት አማርኛንና ግዕዝን ለማጣራት፣ ያለቃ ኪዳነ ወልድን ያህል የሚደክም ብዙ አልተገኘም።

 • ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ

  ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ

  አማርኛ ማሠሪያ አንቀጹን አርቆ፤ ከማህሉ ልዩ ልዩ አሳብ ጣልቃ ማግባት የተፈጥሮ ጠባዩ ነው ብለናል። ብላቴን ጌታ ኅሩይ ይህን ሳይከተሉ ንግግሩን ባጭር ባጭሩ ማሠር ልዩ ባሕርያቸው ነው። አንዳንድ ሰው ብላቴን ጌታ ኅሩይ አማርኛን በውጭ አገር ንግግር እንጂ በተፈጥሮ ጠባዩ አያስኬዱትም ብሎ ጽፎባቸዋል።

 • የ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ደራሲዎች

  የ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ደራሲዎች

  በጅሮንድ ተክለሐዋርያት ፍጹም አማርኛ በሆነ ግጥም ጥቂት ተረት ጽፈው ካሳተሙና በተረት ዓይነት ቲያትር ከጻፉ በኋላ፣ አሁንም ንጹሕ በሆነ አማርኛ ስለ እርሻ ትምህርት ጽፈዋል።

 • “በዕውቀቱ ሥዩም” (ቃለመጠይቅ)

  “በዕውቀቱ ሥዩም” (ቃለመጠይቅ)

  ወደ ሥነጽሑፍ ከመግባቴ በፊት ሥዕል እሞክር ነበር። ሥዕሎቹ ለግጥሞቹ ወይም ለታሪኩ እንደ ማስረጃ ወይንም ምትክ እንዲሆኑ ብዬ አይደለም። በራሳቸው መንገድ እንደ ቅኔ እንደ ሀሳብ እንዲታዩ ነው።

 • አለቃ ታየ እና የዘመኑ ደራሲዎች

  አለቃ ታየ እና የዘመኑ ደራሲዎች

  አማርኛ በዚህ አኳኋን ሲጐላደፍ ቆይቶ ወደዚህ ዘመን ይደርሳል። ይሁን እንጂ በጭራሽ ነፃ ወጥቶ ግዕዝ ባልተቀላቀለበት ንጹሕ በሆነ አማርኛ የተጻፈው መጽሐፍ የአጤ ቴዎድሮስ ታሪክ ነው።