የአስናቀች ወርቁ ኪነጥበባዊ ሕይወት

መቸስ አስናቀች ባሕላዊነትን ከዘመናዊነት ጋር ያለ ግጭት ካዋሐዱ ጥቂቶች አንዷ መሆን አለባት። የእድሜ ባለፀጋዋ ወጣትነት ከልብ ትኩሳት እንጂ ከቁጥር እንደማይገኝ የምታምን ትመስላለች። የአይኖቿ ከኛ መደበቅስ? ብዙ ሚስጥር በሆዷ ይዛ ነውን? እኛን አፍራ ሳይሆን ሸክሙ እንዳይከብደን ያዘነች ትመስላለች። Continue reading የአስናቀች ወርቁ ኪነጥበባዊ ሕይወት

የአድዋ ድል በመጻሕፍት እይታ

“በሉ ተነሱ ግስሎቼ! … ተነሱ አንበሶቼ! … አገራችሁ በናንተ ተከብራ፣ እኔን እናታችሁንም በእናንተ በልጆቼ ለመኩራት ያብቃኝ … ሂዱ! ኩራቶቼ! ሂዱ ጌጦቼ! … እሰይ አንበሶቼ! እሰይ! … እሰይ ግስሎቼ! እሰይ! … እሰይ ጀግኖቼ! … እሰይ!” Continue reading የአድዋ ድል በመጻሕፍት እይታ