Author: አንድምታ

 • “ባንዶቹ” (ራስ ባንድ)

  “ባንዶቹ” (ራስ ባንድ)

  ስለ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ‘ወርቃማ ዘመን’ ስናወራ እነዚያን መሳጭ ሙዚቃዎች ከዘፋኞች ኋላ ሆነው ስላቀነባበሩት ስለ ባንዶቹ ሳናነሳ አናልፍም።

 • “የኮሌጅ ቀን ግጥሞች”

  “የኮሌጅ ቀን ግጥሞች”

  ያንተ ዲሞክራሲ ያንተ ማርክሲዝም … ኢንፎርሜሽን ኦርደር ጨርሶ አይገባውም፣ ለጀሌው ገበሬ፣ ለጀሌው ባላገር

 • “አለቃና የምኒልክ እናት” (ወግ)

  “አለቃና የምኒልክ እናት” (ወግ)

  ልጅ እግር ናት፣ ማለዳ ግብር ውሀ ወጥተዋል ከጓደኞቿ ጋራ፤ “ዛሬ እንዲያው ሲጫዎትብኝ አደረ ቅዠት።” “ምንድነው?” “ኧረ እንዲያው ምኑን አውቀዋለሁ? – ከብልቴ ጠሐይ ወጣች!”

 • “ልብወለድ ታሪክ” (ክፍል 4)

  “ልብወለድ ታሪክ” (ክፍል 4)

  “ለኔ አትስብ እንኳን ድህነት ጌትነት ይለመዳል። ደግሞም ባለጌ ጌታ ሲሆን አያውቅበትም እንጂ ሀብታም የጨዋ ልጅ ቢያጣም መከራና ድህነት አይከፋበትም ቶሎ ይለምደዋል። እኔም ቶሎ ለመልመድ አይሳነኝምና ውሰደኝ። ”

 • “ቀልድ በመንገድ” (ወግ)

  “ቀልድ በመንገድ” (ወግ)

  ደብቴ መንገዱን ይዞ ወደ ከተማው ሲጓዝ ከመንገድ ዳር ሰውየው ከምድር ላይ ሲንፈራፈር አገኘ። እንደ ታመመ አውቆ አዝኖለት “ወንድሜ ሆድ ቁርጠት አሞኻልን” ቢለው ሰውየው “እንግድያው ስልቻ ያለፋል ብለኻልን” ብሎ መለሰለት።

 • “ልብወለድ ታሪክ” (ክፍል 3)

  “ልብወለድ ታሪክ” (ክፍል 3)

  ያ ወራጅ ውሀ ለዋህድ ጥሩም ይሁን ይደፍርስ አልታወቀውም ግና በጥማት ልሳኑ ታስሮ ነበርና ተጐንብሶ እንደገልዳ ጠጅና እንደገፈታማ ጠላ ለስም ያህል ተላይ ያሰፈፈውን አረንጓዴና ስልባቦት እፍ እፍ እያለ በትንፋሹ ገፋፋና የተቻለውን ያህል አንስቶ ጥማቱ እንዳለፈ “ተመስገን ጌታየ” አለና ተኹል ደንጊአ ላይ ቁጭ ብሎ የመሻገሪአውን መልካ ያይ ጀመረ።

 • “ጦር አውርድ” (ልብወለድ)

  “ጦር አውርድ” (ልብወለድ)

  ሴቶች ቆሎ በማመስ ጭብጦ በማሰናዳት ተጠመዱ። ወንዶች ኢላማ ልምምዱን አጣደፉት። አሮጌ ጋሻዎች ከተሰቀሉበት ወረዱ። ደጋኖች ተወለወሉ። ፍላፃዎች ተሳሉ።

 • “የትና የት?” (ግጥም)

  “የትና የት?” (ግጥም)

  “ይብላኝ እንጂ ለአካሌ ሕሊናዬስ ገሠገሠ የወዲያኛውን ዓለም በመዳፎቹ ዳሰሰ …”

 • “ሳታመኻኝ ብላኝ” (ወግ)

  “ሳታመኻኝ ብላኝ” (ወግ)

  “ምን አጥንት ቢሆን ይሰብራል ጥርስዎ ምን ጨለማ ቢሆን እሾኽ አይወጋዎ ምን ጥቍር ቢበሉ ነጭ ነው ኩስዎ …” 

 • “ግማሽ 1/2” (ልብወለድ)

  “ግማሽ 1/2” (ልብወለድ)

  “ዓይኑ ያረፈበት ነገር ሁሉ ግማሹ ብቻ ነበር የሚታየው። የአልጋው ግራ ግማሽ፤ የሶፋው ጀርባ ግማሽ … ግማሽ ግድግዳው ላይ የተሰቀለው የሕንድ ማርያም ስዕል ግማሽ …”