Sticky post

“የላሊበላ ውቅር ቤተ ክርስቲያናት” (ታሪክ)

ከአክሱም ጊዜ ጀምሮ ህንጻዎችን ከአንድ ድንጋይ ፈልፍሎ መስራት በአገራችን የተለመደ ጥበብ ነበር። ላሊበላ ግን አስደናቂ የጥበብ እመርታ አሳይቶናል። Continue reading “የላሊበላ ውቅር ቤተ ክርስቲያናት” (ታሪክ)

“ቡሌ እና ዋርዴ” (ወግ)

”ለጌታችን እኔና አንድ ዋርዴ የሚባል አህያ ብቻ አለነው። እኔ ከግልገልነቴ ጀምሮ፣ ያለ ተንኰልና ያለ ልግም አገለግላለሁ። ዋርዴ ግን እየተራገጠና እየተኛ ከተወለደ ጀምሮ ጀርባውን መደላድል ነክቶት አያውቅም።“ Continue reading “ቡሌ እና ዋርዴ” (ወግ)

“ሙሉቀን መለሰ” (ቃለመጠይቅ)

አንዳንድ ዘፈን አለ … ድንገት ደርሶ ድፍን አዲስ አበባን የሚያጥለቀልቅ … ልጆች መንገድ ሲሄዱ ይዘፍኑታል … ገና አፋቸውን የፈቱ ሕፃናትም ይኰላተፉበታል … የመንደር ሰካራሞችም ይንገዳገዱበታል … ባጭሩ፣ የከተማው ዘፈን እሱ ይሆናል። Continue reading “ሙሉቀን መለሰ” (ቃለመጠይቅ)