የቃላት ሰንጠረዥ 2 (ጨዋታ)
ሰንጠረዡን በተሰጡት ፍንጮች መሠረት ወደ ጐን እና ወደ ታች እስቲ ሙሉት …
Read Moreሰንጠረዡን በተሰጡት ፍንጮች መሠረት ወደ ጐን እና ወደ ታች እስቲ ሙሉት …
Read Moreከአክሱም ጊዜ ጀምሮ ህንጻዎችን ከአንድ ድንጋይ ፈልፍሎ መስራት በአገራችን የተለመደ ጥበብ ነበር። ላሊበላ ግን አስደናቂ የጥበብ እመርታ አሳይቶናል።
Read Moreየሚከተለውን ሰንጠረዥ በተሰጡት ፍንጮች መሠረት ወደ ጐን እና ወደ ታች እስቲ ሙሉት …
Read More”ለጌታችን እኔና አንድ ዋርዴ የሚባል አህያ ብቻ አለነው። እኔ ከግልገልነቴ ጀምሮ፣ ያለ ተንኰልና ያለ ልግም አገለግላለሁ። ዋርዴ ግን እየተራገጠና እየተኛ ከተወለደ ጀምሮ ጀርባውን መደላድል ነክቶት አያውቅም።“
Read Moreየቀድሞው “ራስ ባንድ” ወደ ግዮን ሆቴል በ1957 ዓ.ም ሲዛወር ግርማ በየነ በተራው ሁለተኛውን “ራስ ባንድ“ በዚያው በራስ ሆቴል አቋቋመ።
Read More”እኛ ኢትዮጵያውያን የፊደል ሰዎች ሁለት ምርጫ ያለን ይመስለኛል … ወይ ሁኔታችንን መለወጥ፣ ወይ ካለው ሁኔታ ውበትና ዕውቀትን መፈለግ።”
Read Moreእንደ ጋሽ ጸጋዬ ያለውን የግጥም ነዶው ተከምሮ የማያልቅ ገጣሚን ሥራ መናገር “አባይን በጭልፋ” እንደማለት ያለ ነገር ነው።
Read More“… የፊደል መቅረዝ አሟሟት፣
ከውስጥ ነው እንደ ጋን መብራት፣
በቁም ነው እንደ ቁም ፍትሐት፣
የሚያጨልም የነፍስ እሳት …”
አንዳንድ ዘፈን አለ … ድንገት ደርሶ ድፍን አዲስ አበባን የሚያጥለቀልቅ … ልጆች መንገድ ሲሄዱ ይዘፍኑታል … ገና አፋቸውን የፈቱ ሕፃናትም ይኰላተፉበታል … የመንደር ሰካራሞችም ይንገዳገዱበታል … ባጭሩ፣ የከተማው ዘፈን እሱ ይሆናል።
Read More“እኔ ፍቅር ፍለጋ ላይ ነው ያለሁት። የፍቅር አዳኝ ይሉሃል ማን ነው? ጥልዬ ነው። ሌላ መልስ የለውም … እኔ ‘ምፈልገው ፍቅር ነው።”
Read More