የቃላት ሰንጠረዥ (ጨዋታ)

የቃላት ሰንጠረዥ

(ጨዋታ)

.

ከእንድርያስ ተክሉ

.

.

.

(የሚከተለውን ሰንጠረዥ በተሰጡት ፍንጮች መሠረት

ወደ ጐን እና ወደ ታች እስቲ ሙሉት) 

.

Puzzle 1 Tables_Page_1

.

ወደ ጐን   

1) ነጠላ ብዛት (በሐረር አማርኛ፥ 2 ቃል)

4) ሞላ ያለ ፥ ዳጎስ ያለ

6) ሰላላነት (የእጅ ፣ የእግር)

8) ከየቦታው እንደማለት (2 ቃል)

11) የውኃ ላይ ወፍ

12) በተን በተን

13) የንቢቷ ምርት

14) ቢላዋ

15) ለመለመ

16) ተወካይ ፤ እንደ

17) እሳት አዘል

18) የክፋት ዕቅድ

21) ነጥቦችን ማገናኘት

23) በረታ ፤ በዛ

24) ገበያ ማጣጣል (2 ቃል)

25) የአይጥ አሳዳጅ

26) የልብ ምቱ

27) ዝንጥንጥ

.

ወደ ታች

የደም መሬት (1)

ፋንታዬ (2)

ምርኩዝ ያለው (3)

ወዲያ ወዲህ ፥ ገደም ዘንበል (4)

ጠለቅ ያለ ፍተሻ (5)

ጠቃሚ ሐሳብ (7)

እርኩስ መንፈስ (9)

ሰንብታ ፥ ጊዜ አሳልፋ (10)

በማያገባቸው ፥ ሙያቸው ሳይሆን (14)

አድምጥማ ፥ ልንገርህማ (16)

ውድቅዳቂ (17)

ሞተ (ባራዳ ቋንቋ)(18)

ወንደላጤ ያልሆነ (19)

በጦር መጻረር (20)

የጦር ሠራዊት ታርጋ (ምኅፃረ ቃል) (22)

የአገር ምሶሶ (23)

.

Puzzle 1 Tables_Page_1

.

.

እንድርያስ ተክሉ

ሰኔ 2010

.

(የተሞላውን ሰንጠረዥ ምስል ከታች ወይ andemta@gmail.com ላይ ላኩ።) 

.

 

One thought on “የቃላት ሰንጠረዥ (ጨዋታ)

  1. ውድ እንድርያስ፣
    አሁን ገና ጥሩ ነገር ጀመርክ። የአገራችንን ታሪክ፣ ወግና፣ ባህል አስተምረና! የመጀመሪያ ተማሪህ ነኝ፣ መዝግበኝ። ሠንጠረዡን ግን አሟልቼ ልቻለው እግዜር ያውቃል!!

    Like

አስተያየት ለመስጠት

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s