“ገብረ ክርስቶስ ገጣሚው”
ገብረ ክርስቶስ ጋር ሐረር ባዶ እግራችንን፣ በቴኒስ ኩዋስ ተጫውተናል። ገብረ ክርስቶስ፣ የእግር ጣቶቹ እኩል ስለሆኑ፣ ኳሱን የሚመታ በእግር ኩርኩም ነበር – ኹሌ የከረረች ምት። Continue reading “ገብረ ክርስቶስ ገጣሚው”
ገብረ ክርስቶስ ጋር ሐረር ባዶ እግራችንን፣ በቴኒስ ኩዋስ ተጫውተናል። ገብረ ክርስቶስ፣ የእግር ጣቶቹ እኩል ስለሆኑ፣ ኳሱን የሚመታ በእግር ኩርኩም ነበር – ኹሌ የከረረች ምት። Continue reading “ገብረ ክርስቶስ ገጣሚው”
ንጉሥ ኖረኻል ወይ፣ ኖረኻል ወይ ጌታ
ወይ ቁሩንጮ ለባሽ፣ ለማኙ ከርታታ
ሚኒስትር ደጃዝማች፣ ወይም ፊታውራሪ
ባለብዙ ገንዘብ፣ አሽከር አሳዳሪ Continue reading “ዐፅም” (ግጥም)
ደብቴ ብዙ እንቅልፍ ተተኛ በኋላ ዦሮው ቆጠቆጠው። በጁ ቢዳብስ ዦሮው ተቀንጥባ “አሁን ገና ተያዝሁ” አለ። Continue reading “ያጼ በካፋ በግ” (ወግ)
“አሞራ የዳዊት አሞራ
ተከተለኝ በኋላ፤
ሥጋ ላብላህ ከበላ
ደም ላጠጣህ መራራ
ተከተለኝ በኋላ …” Continue reading “አሞራ … የዳዊት አሞራ” (ግጥም)
ሰፈሬ አምባሳደር ሲኒማ ቤትም እገባ የነበረው፣ ከስድስት እስከ ዐሥራ ኹለት ሰዐት፥ ሦስት ፊልም በሦስት ብር በነበረበት ጊዜ ነበር። ያኔ ያየኋቸው ፊልሞች የሥነ ጽሑፍ ፍቅር ሰጥተውኛል። Continue reading “መሐመድ ኢድሪስ” (ቃለመጠይቅ)
“እያልከኝ ያለኸው፣ ሞትን አየው ነው?” አልሁና ሣቅ አልሁኝ … እሱ ግን አልሣቀም። ድርቅና ፍጥጥ ብሎ ተመለከተኝ። ወዲያው፣ ፈገግታዬ ጠፍቶ፥ በውስጤ ፍርሃት ነገሠ። Continue reading “የእኩለ ሌሊት ወግ” (ልብወለድ)
አንድ ሰሞን የአንድ ሥራ-ሀላፊን ቃለመጠይቅ አንብቤ ሃያ ሦስት የእንግሊዝኛ ቃላት/ሐረጎች ተቀላቅለውበት አገኘሁ! ታዲያ “ይቺ ምን አላትና ሰው ታስተቻለች?” ያሰኝ ይሆናል። Continue reading “ሳይቸግር ጤፍ ብድር” (ወግ)
አምስተኛ ክፍል ነበር። I am Legend የተባለውን መጽሐፍ አንዲት ጓደኛዬን “እንተርጉመው” ብያት በጠራራ ፀሐይ ይዘነው ሜዳ ላይ ቁጭ ብለን ሞከርን። አንድ አረፍተ ነገር እንኳን አልተሳካልንም። Continue reading “ሕይወት ታደሰ” (ቃለመጠይቅ)
“ተመቅጽበት የታላቅ ክብር ራእይ በፊቴ ውልብ አለብኝ። የተማረና ትልቅ ሰው ኾኜ እሚያሳይ ምስል ዐይኔ ላይ አለፈ። የምንደራችንም ሰዎች ተመኻከላቸው የወጣውን ሊቅ በታላቅ አክብሮት ለመቀበል ወደ ቤታችን ጎረፉ። ሴቶች ዕልልታቸውን አቀለጡት።” Continue reading “ኀሠሣ” (ልብወለድ)
ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን
ጌቶች አሉ ብለን
ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን
እሜቴ አሉ ብለን
እውዬ (እኸ) እዋውዬ ካሽከር ተዋውዬ
ጌቶች አሉ ብዬ ገባሁ ሰተት ብዬ
Continue reading “አበባየሆሽ” (ሥነ ቃል)