“ልብወለድ ታሪክ” (ክፍል 4)
“ለኔ አትስብ እንኳን ድህነት ጌትነት ይለመዳል። ደግሞም ባለጌ ጌታ ሲሆን አያውቅበትም እንጂ ሀብታም የጨዋ ልጅ ቢያጣም መከራና ድህነት አይከፋበትም ቶሎ ይለምደዋል። እኔም ቶሎ ለመልመድ አይሳነኝምና ውሰደኝ። ” Continue reading “ልብወለድ ታሪክ” (ክፍል 4)
“ለኔ አትስብ እንኳን ድህነት ጌትነት ይለመዳል። ደግሞም ባለጌ ጌታ ሲሆን አያውቅበትም እንጂ ሀብታም የጨዋ ልጅ ቢያጣም መከራና ድህነት አይከፋበትም ቶሎ ይለምደዋል። እኔም ቶሎ ለመልመድ አይሳነኝምና ውሰደኝ። ” Continue reading “ልብወለድ ታሪክ” (ክፍል 4)
ደብቴ መንገዱን ይዞ ወደ ከተማው ሲጓዝ ከመንገድ ዳር ሰውየው ከምድር ላይ ሲንፈራፈር አገኘ። እንደ ታመመ አውቆ አዝኖለት
“ወንድሜ ሆድ ቁርጠት አሞኻልን” ቢለው ሰውየው
“እንግድያው ስልቻ ያለፋል ብለኻልን” ብሎ መለሰለት። Continue reading “ቀልድ በመንገድ” (ወግ)
ያ ወራጅ ውሀ ለዋህድ ጥሩም ይሁን ይደፍርስ አልታወቀውም ግና በጥማት ልሳኑ ታስሮ ነበርና ተጐንብሶ እንደገልዳ ጠጅና እንደገፈታማ ጠላ ለስም ያህል ተላይ ያሰፈፈውን አረንጓዴና ስልባቦት እፍ እፍ እያለ በትንፋሹ ገፋፋና የተቻለውን ያህል አንስቶ ጥማቱ እንዳለፈ “ተመስገን ጌታየ” አለና ተኹል ደንጊአ ላይ ቁጭ ብሎ የመሻገሪአውን መልካ ያይ ጀመረ። Continue reading “ልብወለድ ታሪክ” (ክፍል 3)
ሴቶች ቆሎ በማመስ ጭብጦ በማሰናዳት ተጠመዱ። ወንዶች ኢላማ ልምምዱን አጣደፉት። አሮጌ ጋሻዎች ከተሰቀሉበት ወረዱ። ደጋኖች ተወለወሉ። ፍላፃዎች ተሳሉ። Continue reading “ጦር አውርድ” (ልብወለድ)
“ይብላኝ እንጂ ለአካሌ
ሕሊናዬስ ገሠገሠ
የወዲያኛውን ዓለም
በመዳፎቹ ዳሰሰ …” Continue reading “የትና የት?” (ግጥም)
“ምን አጥንት ቢሆን ይሰብራል ጥርስዎ
ምን ጨለማ ቢሆን እሾኽ አይወጋዎ
ምን ጥቍር ቢበሉ ነጭ ነው ኩስዎ …” Continue reading “ሳታመኻኝ ብላኝ” (ወግ)
“ዓይኑ ያረፈበት ነገር ሁሉ ግማሹ ብቻ ነበር የሚታየው። የአልጋው ግራ ግማሽ፤ የሶፋው ጀርባ ግማሽ … ግማሽ ግድግዳው ላይ የተሰቀለው የሕንድ ማርያም ስዕል ግማሽ …” Continue reading “ግማሽ 1/2” (ልብወለድ)
ተቀምጦ በድንገት ይዘምታል ሐሳቡ
ድንገት ሳያስበው ይዝላል ልቡ፤
ወጣቱ
ወጣቱ
የሚኖር በከንቱ … Continue reading “ባይተዋር ወጣቱ” (ግጥም)
“ሙሉ እንጀራ በሽሮ ወጥ በአስር ሳንቲም፣ በክንድ የሚለካ ፉርኖ በአስር ሳንቲም፣ አንድ ብርጭቆ ሻይ በአምስት ሳንቲም ይገዛ ነበር። የዚያም ዓይነት ዓለም ነበር … በሺ ዘጠኝ መቶ አርባዎቹ መጀመሪያ ላይ!” Continue reading “ወደ አዲስ አበባ” (ወግ)
“ምን ይሆን በገዛ ፍራቴ ባብቸ ኑሮአል መውደቄ። እንኳም ሰው አላየኝ በገዛ ፍርሀቱ ወንድ ልጅ ሁኖ እንዴ ይወድቃል!” Continue reading “ልብወለድ ታሪክ” (ክፍል 2)