“ሌሊሳ ግርማ” (ቃለመጠይቅ)

የአጭር ልብ ወለድን ቅርፅ እወደዋለሁኝ … እና መፃፍ ፈልጌ ብዕር ስሰነዝር በቀላሉ ምናባዊ እና አጭር ፅሁፍ ይሆንብኛል። መሆኑንም አልጠላውም። እኔ ባነብ የምወደውን አይነት ፅሁፍ ብፅፍ ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኝም። Continue reading “ሌሊሳ ግርማ” (ቃለመጠይቅ)

“ልብወለድ ታሪክ” (ጦቢያ)

“ሣር ልጭድ ቢል የለሰለሰው የጨዋ እጁ እንደሽንኵርት ተላጠ። ብርጭቆ ብርሌ በሚጨብጥበት በነበረው ጣቱ ምሳር ቢጨብጥበት ጉብር አወጣ። ያም ሆነ ያም ሆነ ያው የጥንት ደጃዝማች የዛሬው ባሪያ አዲሱ ጌታው እንዳይቈጣው ሥራውን አልሁህ አልሁህ ይል ጀመር።” Continue reading “ልብወለድ ታሪክ” (ጦቢያ)