የአስናቀች ወርቁ ኪነጥበባዊ ሕይወት
መቸስ አስናቀች ባሕላዊነትን ከዘመናዊነት ጋር ያለ ግጭት ካዋሐዱ ጥቂቶች አንዷ መሆን አለባት። የእድሜ ባለፀጋዋ ወጣትነት ከልብ ትኩሳት እንጂ ከቁጥር እንደማይገኝ የምታምን ትመስላለች። የአይኖቿ ከኛ መደበቅስ? ብዙ ሚስጥር በሆዷ ይዛ ነውን? እኛን አፍራ ሳይሆን ሸክሙ እንዳይከብደን ያዘነች ትመስላለች። Continue reading የአስናቀች ወርቁ ኪነጥበባዊ ሕይወት
አራዳና ቀደምት ሕንጻዎቿ
“አራዳ ሲወጣ ምን ይላል ነጋዴው፤
ልቃቂት ካሞሌ የሚደረድረው።
እስቲ ተነስቼ እግሬን ላንቀሳቅሰው
ይምጣ ያራዳ ልጅ፣ እንደ መልካም እናት ጎን የሚዳብሰው።” Continue reading አራዳና ቀደምት ሕንጻዎቿ
አለቃ ታየ እና የዘመኑ ደራሲዎች
አማርኛ በዚህ አኳኋን ሲጐላደፍ ቆይቶ ወደዚህ ዘመን ይደርሳል። ይሁን እንጂ በጭራሽ ነፃ ወጥቶ ግዕዝ ባልተቀላቀለበት ንጹሕ በሆነ አማርኛ የተጻፈው መጽሐፍ የአጤ ቴዎድሮስ ታሪክ ነው። Continue reading አለቃ ታየ እና የዘመኑ ደራሲዎች
አዲሷ የጥበብ መጽሔት
የአድዋ ድል በመጻሕፍት እይታ
“በሉ ተነሱ ግስሎቼ! … ተነሱ አንበሶቼ! … አገራችሁ በናንተ ተከብራ፣ እኔን እናታችሁንም በእናንተ በልጆቼ ለመኩራት ያብቃኝ … ሂዱ! ኩራቶቼ! ሂዱ ጌጦቼ! … እሰይ አንበሶቼ! እሰይ! … እሰይ ግስሎቼ! እሰይ! … እሰይ ጀግኖቼ! … እሰይ!” Continue reading የአድዋ ድል በመጻሕፍት እይታ

