አንድምታ
  • Contact Us
  • home
  • ልብወለድ
  • ስለመጽሔቷ
  • ዐምዶች
  • ዘገባ
  • የመጽሐፍ መደብር
  • ድርሰት
  • ግጥም
  • ፕሮፋይል
  • የአስናቀች ወርቁ ኪነጥበባዊ ሕይወት

    የአስናቀች ወርቁ ኪነጥበባዊ ሕይወት

    መቸስ አስናቀች ባሕላዊነትን ከዘመናዊነት ጋር ያለ ግጭት ካዋሐዱ ጥቂቶች አንዷ መሆን አለባት። የእድሜ ባለፀጋዋ ወጣትነት ከልብ ትኩሳት እንጂ ከቁጥር እንደማይገኝ የምታምን ትመስላለች። የአይኖቿ ከኛ መደበቅስ? ብዙ ሚስጥር በሆዷ ይዛ ነውን? እኛን አፍራ ሳይሆን ሸክሙ እንዳይከብደን ያዘነች ትመስላለች።

    March 1, 2017
  • አራዳና ቀደምት ሕንጻዎቿ

    አራዳና ቀደምት ሕንጻዎቿ

    “አራዳ ሲወጣ ምን ይላል ነጋዴው፤ ልቃቂት ካሞሌ የሚደረድረው። እስቲ ተነስቼ እግሬን ላንቀሳቅሰው ይምጣ ያራዳ ልጅ፣ እንደ መልካም እናት ጎን የሚዳብሰው።”

    March 1, 2017
  • አለቃ ታየ እና የዘመኑ ደራሲዎች

    አለቃ ታየ እና የዘመኑ ደራሲዎች

    አማርኛ በዚህ አኳኋን ሲጐላደፍ ቆይቶ ወደዚህ ዘመን ይደርሳል። ይሁን እንጂ በጭራሽ ነፃ ወጥቶ ግዕዝ ባልተቀላቀለበት ንጹሕ በሆነ አማርኛ የተጻፈው መጽሐፍ የአጤ ቴዎድሮስ ታሪክ ነው።

    March 1, 2017
  • አዲሷ የጥበብ መጽሔት

    March 1, 2017
  • የአድዋ ድል በመጻሕፍት እይታ

    የአድዋ ድል በመጻሕፍት እይታ

    “በሉ ተነሱ ግስሎቼ! … ተነሱ አንበሶቼ! … አገራችሁ በናንተ ተከብራ፣ እኔን እናታችሁንም በእናንተ በልጆቼ ለመኩራት ያብቃኝ … ሂዱ! ኩራቶቼ! ሂዱ ጌጦቼ! … እሰይ አንበሶቼ! እሰይ! … እሰይ ግስሎቼ! እሰይ! … እሰይ ጀግኖቼ! … እሰይ!”

    March 1, 2017
←Previous Page
1 … 7 8 9

አንድምታ

Proudly powered by WordPress

  • Follow Following
    • አንድምታ
    • Join 759 other followers
    • Already have a WordPress.com account? Log in now.
    • አንድምታ
    • Edit Site
    • Follow Following
    • Sign up
    • Log in
    • Report this content
    • View site in Reader
    • Manage subscriptions
    • Collapse this bar