“ባይተዋር ወጣቱ” (ግጥም)
ተቀምጦ በድንገት ይዘምታል ሐሳቡ
ድንገት ሳያስበው ይዝላል ልቡ፤
ወጣቱ
ወጣቱ
የሚኖር በከንቱ … Continue reading “ባይተዋር ወጣቱ” (ግጥም)
“ወደ አዲስ አበባ” (ወግ)
“ሙሉ እንጀራ በሽሮ ወጥ በአስር ሳንቲም፣ በክንድ የሚለካ ፉርኖ በአስር ሳንቲም፣ አንድ ብርጭቆ ሻይ በአምስት ሳንቲም ይገዛ ነበር። የዚያም ዓይነት ዓለም ነበር … በሺ ዘጠኝ መቶ አርባዎቹ መጀመሪያ ላይ!” Continue reading “ወደ አዲስ አበባ” (ወግ)
“ልብወለድ ታሪክ” (ክፍል 2)
“ምን ይሆን በገዛ ፍራቴ ባብቸ ኑሮአል መውደቄ። እንኳም ሰው አላየኝ በገዛ ፍርሀቱ ወንድ ልጅ ሁኖ እንዴ ይወድቃል!” Continue reading “ልብወለድ ታሪክ” (ክፍል 2)
“ጉማ ላሎ” (ግጥም)
“ከበሮ ነው ብልስ መነሻዬ
የረኛ ዋሽንት መጓዣዬ
ኰረዳይቱ መድረሻዬ …” Continue reading “ጉማ ላሎ” (ግጥም)
“የፈላስፋው ውሃ” (ወግ)
“የሚዘንበው ዝናብ እስከ ሦስት ዓመት ድረስ ሰውም ሆነ እንስሳም ሆነ ፍጡር የተባለን ሁሉ ይመርዛል። ውሀን የጠጣ ሁሉ ያብዳል። ተዚህ የበለጠ ምን የሚያሳዝንና የሚያስተክዘኝ አለ?” Continue reading “የፈላስፋው ውሃ” (ወግ)
“ያጼ ዳዊት ጀብዱ” (ክፍል 2)
“የኔም ሰው በነፍጥ ያልቃል። የርስዎም ሰው በሟርት ያልቃል። እኔም አልሞትም እርስዎም አይሞቱ … ምነው በፍቅር ብንለያይ አይሻልም?” Continue reading “ያጼ ዳዊት ጀብዱ” (ክፍል 2)
“ሌሊሳ ግርማ” (ቃለመጠይቅ)
የአጭር ልብ ወለድን ቅርፅ እወደዋለሁኝ … እና መፃፍ ፈልጌ ብዕር ስሰነዝር በቀላሉ ምናባዊ እና አጭር ፅሁፍ ይሆንብኛል። መሆኑንም አልጠላውም። እኔ ባነብ የምወደውን አይነት ፅሁፍ ብፅፍ ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኝም። Continue reading “ሌሊሳ ግርማ” (ቃለመጠይቅ)
“ያጼ ዳዊት ጀብዱ” (ወግ)
አጼ ዳዊትን የዘንዶ ንጉሥ አለ ቢሏቸው ሠራዊታቸውን ክተት አሉና ዘመቱ እዋጋለሁ ብለው። Continue reading “ያጼ ዳዊት ጀብዱ” (ወግ)
“ልብወለድ ታሪክ” (ጦቢያ)
“ሣር ልጭድ ቢል የለሰለሰው የጨዋ እጁ እንደሽንኵርት ተላጠ። ብርጭቆ ብርሌ በሚጨብጥበት በነበረው ጣቱ ምሳር ቢጨብጥበት ጉብር አወጣ። ያም ሆነ ያም ሆነ ያው የጥንት ደጃዝማች የዛሬው ባሪያ አዲሱ ጌታው እንዳይቈጣው ሥራውን አልሁህ አልሁህ ይል ጀመር።” Continue reading “ልብወለድ ታሪክ” (ጦቢያ)
“እስቲ ሙዚቃ!” (ልብወለድ)
ሰውየው ገና መቀመጫውን ስቦ ፒያኖዋ ስር እንደተቀመጠ እጁን ሳያሳርፍባት በፊት መሳሪያዋ ጥዑመ ዜማዋን ለቀቀችው፡፡ Continue reading “እስቲ ሙዚቃ!” (ልብወለድ)

